ሃማስ ሁለት እስራኤላውያን እስረኞችን ለቀይ መስቀል አስረከ

ሰብስክራይብ
ሃማስ ሁለት እስራኤላውያን እስረኞችን ለቀይ መስቀል አስረከ ሃማስ ኦፌር ካልዴሮ እና ያርዴን ቢባስ የተባሉ ሁለት እስራኤላውያን ታጋቾችን ከእስራኤል ጋር በተደረሰው የመጀመሪያ ዙር የእስረኛ ልውውጥ ስምምነት መሰረት መልቀቁን አስታውቋል።በዛሬው እለት ሌላ የእስራኤል ታጋች እንደሚለቀቅ ይጠበቃል። ሁለም ታጋቾች በ183 ፍልስጤማውያን ምትክ ነው የሚለቀቁት።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0