"የኢትዮጵያ ብልፅግና ጉዞ አይቀሬ ነው" ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዝዳንትና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
"የኢትዮጵያ ብልፅግና ጉዞ አይቀሬ ነው" ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዝዳንትና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ ብልጽግና ሀገር በቀል እሳቤ ነድፎ የመጣ የመጀመሪያው ፓርቲ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ ኮንግረንስ  መክፈቻ ስነ-ሰረአት ላይ ባደረጉት ንግግር ገልጸዋል። ፕሮጀክቶችን ጀምሮ መጨረስን እና በዘመቻ የምንጀምራቸው ስራዎችን ባህል ማድረግ ይኖርብናል ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ።  የፓርቲዎችን የጉባኤ ታሪክ አስታውሰው፤ ሁሉንም የብሄርብሄረሰቦች በተወካይነት የሚያሳትፈው ብልፅግና ፓርቲ ብቻ እንደሆነ መናገራቸውን ሚዲያዎች ዘግበዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0