የሩሲያ ጦር በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ የሚገኘውን የኖቮቫሲሌቭካ መንደርን ነፃ ማውጣቱን የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስትር አስታወቀ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ጦር በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ የሚገኘውን የኖቮቫሲሌቭካ መንደርን ነፃ ማውጣቱን የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስትር አስታወቀከሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ሳምንታዊ መግለጫ የተወሰዱ ዋና ዋና ሀሳቦች መሀከል⏺ የሩሲያ የአየር መከላከያ ስረአት ሁለት የአየር ቦምቦችን እና 31 ባለብዙ ተኳሽ የመኪና ላይ ሮኬቶችን  በዚህ ሳምንት መትቶ ጥሏል⏺ በሳምንት ውስጥ የዩክሬን ሀይሎች 11,400 ወታደሮቻቸውን አጥተዋል።⏺ የሩሲያ ወታደሮች ሰባት የቡድን ጥቃቶችን በዩክሬን የጦር  ማእከላት ላይ አድርሰዋል። ⏺ የሩሲያ ወታደሮች የኒኮላቮ - ዳሪኖ , ድቩሬችንያ ፣ ዜሌኖያ ፣ ኖቮዬሊዛቬቶካ ፣ የኖቮቫሲሌቭካ እና ቬሊካያ ኖቮሴልካ መንደሮችን ነፃ አውጥተዋል።⏺ 43 የዩክሬን ወታደሮች እጅ ሰጥተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0