ግብፅ ውስጥ በሚገኘው የሲውዝ ካናል ከፍተኛ እሳት ተከሰተ የእሳቱ ነባልባል በአካባቢው ወደሚገኝ የመርከብ ግንባታ ስፍራ እየተስፋፋ ሲሆን እሳቱን በቁጥጥር ስር ለማድረግ እርምጃዎቾ እየተወሰዱ መሆኑን የሀገር ውስጥ ሚዲያዎች ዘግበዋል። እሳቱ ብዛት ያላቸውን መርከቦች እና የሞተርጀልባዎችን ያቃጠለ ሲሆን በሰው ህይወት ላይ የተመዘገበ ጉዳት የለም።የእሳቱን መነሻ ለመለየት ምርመራዎች እንደሚደረጉ ታውቋል። ምስል ከማህበራዊ ድህረገፆችበእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ግብፅ ውስጥ በሚገኘው የሲውዝ ካናል ከፍተኛ እሳት ተከሰተ
ግብፅ ውስጥ በሚገኘው የሲውዝ ካናል ከፍተኛ እሳት ተከሰተ
Sputnik አፍሪካ
ግብፅ ውስጥ በሚገኘው የሲውዝ ካናል ከፍተኛ እሳት ተከሰተ የእሳቱ ነባልባል በአካባቢው ወደሚገኝ የመርከብ ግንባታ ስፍራ እየተስፋፋ ሲሆን እሳቱን በቁጥጥር ስር ለማድረግ እርምጃዎቾ እየተወሰዱ መሆኑን የሀገር ውስጥ ሚዲያዎች ዘግበዋል። እሳቱ ብዛት... 31.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-31T17:34+0300
2025-01-31T17:34+0300
2025-01-31T18:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий