የቡርኪናፋሶ ፕሬዝዳንት የሳሄል ህብረት ሀገሮችን ባዩሜትሪክስ ፓስፖርት ተቀበሉ የቡርኪናፋሶው ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ታራኦሬ ለጋራ ፓስፓርቱ የሚያገለግለውን የቴክኒካል ባዩሜትሪክስ (ግለሰብን የሚለይ መረጀ) ሰጥተዋል። ፖስፖርቱንም ከደህንነት ሚንስትሩ ማህሞዶኡ ሳና ተቀብለዋል። በሳሄል ህብረት ሀገሮች ውስጥ የሚገኙ ዜጎች አሁን ላይ የያዙትን ፓስፖርት በህብረቱ ፓስፖርት እንዲቀይሩት ተበረታትተዋል። ይሁንእንጂ ፤ የኢኮዋስ አርማ ያለበት የቀድሞ ፓስፖርት የመጠቀሚያ ጊዜው እስኪያልፍ ድረስ የሚያገለግል ይሆናል። የሳሄል ህብረት አባል ሀገራት ባለፈው እሮብ ከኢኮዋስ መውጣታቸውን በይፋ አሳውቀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የቡርኪናፋሶ ፕሬዝዳንት የሳሄል ህብረት ሀገሮችን ባዩሜትሪክስ ፓስፖርት ተቀበሉ
የቡርኪናፋሶ ፕሬዝዳንት የሳሄል ህብረት ሀገሮችን ባዩሜትሪክስ ፓስፖርት ተቀበሉ
Sputnik አፍሪካ
የቡርኪናፋሶ ፕሬዝዳንት የሳሄል ህብረት ሀገሮችን ባዩሜትሪክስ ፓስፖርት ተቀበሉ የቡርኪናፋሶው ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ታራኦሬ ለጋራ ፓስፓርቱ የሚያገለግለውን የቴክኒካል ባዩሜትሪክስ (ግለሰብን የሚለይ መረጀ) ሰጥተዋል። ፖስፖርቱንም ከደህንነት ሚንስትሩ... 31.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-31T16:59+0300
2025-01-31T16:59+0300
2025-01-31T17:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий