ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የመንገድ መሰረተ ልማት ባለፈው ስድስት አመት ከነበረበት 126, 000 ኪሜ ወደ 170,000 ኪሜ ማደጉን የጠቅላይ ሚኒስቴር ፅህፈት ቤት አስታወቀ

ሰብስክራይብ
  ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የመንገድ መሰረተ ልማት ባለፈው ስድስት አመት ከነበረበት 126, 000 ኪሜ ወደ 170,000 ኪሜ ማደጉን የጠቅላይ ሚኒስቴር ፅህፈት ቤት አስታወቀ ከእነዚህ መንገዶች መሀከል ታሪካዊዉን የአባ ጅፋር ቤተመንግሥት ለመጎብኘት የሚያገለግለው እና 63 ኪሜ ርዝመት ያለው የጅማ - አጋሮ - በሻሻ መንገድ ጥሩ ምሳሌ ይሆናል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0