በዲሞክራሲያዊት ኮንጎ ሪፐብሊክ ጎማን የተቆጣጠሩ አማፂያን ወደ መዲናዋ ኪንሻሳ መገስገሳቸው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ "ጎማ ውስጥ እንቆያለን፤ እኛ የኮንጎ ተወላጆች ነን፤ ኪንሻሳን ነፃ ለማውጣት ጉዞችንን እንቀጥላለን። ለምን ወደ ኋላ እንድንመለስ ይጠይቁናል፤ የት እንድንመለስላቸው ነው የሚፈልጉት? እኛ የትም አንሄድም" ሲሉ የኤም23 አባል የሆነው የኮንጎ ወንዝ ህብረት መሪ የሆኑት ኮርኔል ናጋ በጎማ በተሰጠ ቃለ መጠየቅ ወቅት ነው ተናግረዋል።የጎማ ከተማ በሳምንቱ መጀመሪያ በአማፂያኑ ቁጥጥር ስር መዋሏ ይታወቃል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በዲሞክራሲያዊት ኮንጎ ሪፐብሊክ ጎማን የተቆጣጠሩ አማፂያን ወደ መዲናዋ ኪንሻሳ መገስገሳቸው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ
በዲሞክራሲያዊት ኮንጎ ሪፐብሊክ ጎማን የተቆጣጠሩ አማፂያን ወደ መዲናዋ ኪንሻሳ መገስገሳቸው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
በዲሞክራሲያዊት ኮንጎ ሪፐብሊክ ጎማን የተቆጣጠሩ አማፂያን ወደ መዲናዋ ኪንሻሳ መገስገሳቸው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ "ጎማ ውስጥ እንቆያለን፤ እኛ የኮንጎ ተወላጆች ነን፤ ኪንሻሳን ነፃ ለማውጣት ጉዞችንን እንቀጥላለን። ለምን ወደ ኋላ እንድንመለስ... 31.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-31T11:48+0300
2025-01-31T11:48+0300
2025-01-31T12:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በዲሞክራሲያዊት ኮንጎ ሪፐብሊክ ጎማን የተቆጣጠሩ አማፂያን ወደ መዲናዋ ኪንሻሳ መገስገሳቸው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ
11:48 31.01.2025 (የተሻሻለ: 12:04 31.01.2025)
ሰብስክራይብ