🪖 የዩክሬን ጦር በየቀኑ 1,275 የሚደርሱ ወታደሮችን እያጣ እንደሆነ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አሳወቀበሚኒስቴሩ የእለት ውሎ ዘገባ የተነሱ ተጨማሪ ሀሳቦች፦⏺ ላለፉት ስድስት ወራት በየወሩ የዩክሬን ጦር በማስልጠኛ ማእከሎቹ የሚቀበላቸው አዲስ ምልምል ሰልጣኞች ቁጥር 30,000 የደረሰው በጠባቡ እንደሆነና አዳዲስ ሰልጣኞች ያለ ልምምድ ወደ ጦር ግንባር እየተላኩ መሆናቸው የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።⏺ እንደ ይፋዊ መረጃዎች ከሆነ በግምት 100,000 የሚደርሱ የዩክሬን ጦር አባላት የጦር ክፍላቸውን በመክዳት ተደብቀዋል። ⏺ ከምእራባውያን ሀገሮች የሚደርስበትን ተፅእኖ ተከትሎ የኪዬቭ መንግሥት የምልመላ እድሜን ከ25 ወደ 18 ዝቅ የማድረግ እቅድ ዘለንስኪ "በዶንባስ የጦር ግንባር የሚደርስበትን ሽንፈት" በተወሰኑ ወራቶች ብቻ የሚያዘገይ እንደሆነ ሚኒስትሩ አጽንኦት ሰጥቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
🪖 የዩክሬን ጦር በየቀኑ 1,275 የሚደርሱ ወታደሮችን እያጣ እንደሆነ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አሳወቀ
🪖 የዩክሬን ጦር በየቀኑ 1,275 የሚደርሱ ወታደሮችን እያጣ እንደሆነ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አሳወቀ
Sputnik አፍሪካ
🪖 የዩክሬን ጦር በየቀኑ 1,275 የሚደርሱ ወታደሮችን እያጣ እንደሆነ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አሳወቀበሚኒስቴሩ የእለት ውሎ ዘገባ የተነሱ ተጨማሪ ሀሳቦች፦⏺ ላለፉት ስድስት ወራት፤ በየወሩ የዩክሬን ጦር በማስልጠኛ ማእከሎቹ ሲቀበላቸው የቆየ... 30.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-30T16:55+0300
2025-01-30T16:55+0300
2025-01-30T18:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
🪖 የዩክሬን ጦር በየቀኑ 1,275 የሚደርሱ ወታደሮችን እያጣ እንደሆነ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አሳወቀ
16:55 30.01.2025 (የተሻሻለ: 18:44 30.01.2025)
ሰብስክራይብ