የእስራኤል መከላከያ ኃይል በደቡብ ሊባኖስ በምትገኘው ናባቲህ ከተማ ውስጥ ለተፈፀመው እና ከፍተኛ የሆነ ፍንዳታ ለፈጠረው ጥቃት ተጠያቂ መሆኑን ሪፖርቶች ገለፁእንደ እስራኤል ሚዲያ ዘገባ ፤ የእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴር በደቡብ ሊባኖስ በምትገኘው በናባቲህ ከተማ የመኪና ማቆሚያ ላይ በሰው አልባ አውሮፕላን ድብደባ ፈፅሟል። የሊባኖስ ጤና ሚኒስትር እንዳለው በጥቃቱ ሰባት ሰዎች ተጎድተዋል። ይህ በትላንትናው እለት የተፈፀመው ጥቃት የእስራኤል ሂዝቦላ የተኩስ አቁም ስምምነት ከተፈረመ በኋላ የተደረገ ከፍተኛው ጥቃት ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የእስራኤል መከላከያ ኃይል በደቡብ ሊባኖስ በምትገኘው ናባቲህ ከተማ ውስጥ ለተፈፀመው እና ከፍተኛ የሆነ ፍንዳታ ለፈጠረው ጥቃት ተጠያቂ መሆኑን ሪፖርቶች ገለፁ
የእስራኤል መከላከያ ኃይል በደቡብ ሊባኖስ በምትገኘው ናባቲህ ከተማ ውስጥ ለተፈፀመው እና ከፍተኛ የሆነ ፍንዳታ ለፈጠረው ጥቃት ተጠያቂ መሆኑን ሪፖርቶች ገለፁ
Sputnik አፍሪካ
የእስራኤል መከላከያ ኃይል በደቡብ ሊባኖስ በምትገኘው ናባቲህ ከተማ ውስጥ ለተፈፀመው እና ከፍተኛ የሆነ ፍንዳታ ለፈጠረው ጥቃት ተጠያቂ መሆኑን ሪፖርቶች ገለፁእንደ እስራኤል ሚዲያ ዘገባ ፤ የእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴር በደቡብ ሊባኖስ በምትገኘው... 29.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-29T16:20+0300
2025-01-29T16:20+0300
2025-01-29T16:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የእስራኤል መከላከያ ኃይል በደቡብ ሊባኖስ በምትገኘው ናባቲህ ከተማ ውስጥ ለተፈፀመው እና ከፍተኛ የሆነ ፍንዳታ ለፈጠረው ጥቃት ተጠያቂ መሆኑን ሪፖርቶች ገለፁ
16:20 29.01.2025 (የተሻሻለ: 16:44 29.01.2025)
ሰብስክራይብ