ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀስላሴ ኢትዮጵያ 14 የክልሉ ሀገራትን በኃይል ለማገናኘት እንዳቀደች አስታወቁፕሬዝዳንት ታዬ ኢትዮጵያ አሁን ላይ የምታመርተውን 13,000 ሜጋ ዋት በጎርጎሮሳዊያኑ 2028 በእጥፍ ለማሳደግ ማቀዷንም አስታውቀዋል።ፕሬዝዳንቱ ጨምረውም ኢትዮጵያን በክልሉ 14 ሀገራትን በኤሌክትሪክ ኃይል ለማስተሳሰር እቅድ እየሰራች እንደሆነ ገልጸዋል።ኢትዮጵያ የታላቁ የህዳሴ ግድብ ቦንድን ጨምሮ በአረንጓዴ ኃይል ዘርፍ ያላትን እቅድ ለማሳካት የሀገር ውስጥ ሀብት እያሰባሰበች መሆኑን ተናግረዋል።ፕሬዝዳንት ታዬ በታንዛኒያ ትላንት በተጀመረው እና ለሁለት ቀናት በሚቆየው የሚሽን 300 የአፍሪካ የኃይል ጉባኤ ላይ በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀስላሴ ኢትዮጵያ 14 የክልሉ ሀገራትን በኃይል ለማገናኘት እንዳቀደች አስታወቁ
ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀስላሴ ኢትዮጵያ 14 የክልሉ ሀገራትን በኃይል ለማገናኘት እንዳቀደች አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀስላሴ ኢትዮጵያ 14 የክልሉ ሀገራትን በኃይል ለማገናኘት ያላትን ተሳሽነት አሳወቁፕሬዝዳንት ታዬ ኢትዮጵያ አሁን ላይ የምታመርተውን 13,000 ሜጋዋት በጎርጎሮሳዊያኑ 2028 በእጥፍ ለማሳደግ ማቀዷንም አስታውቀዋል ። ፕሬዝዳንቱ... 29.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-29T15:16+0300
2025-01-29T15:16+0300
2025-01-29T17:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀስላሴ ኢትዮጵያ 14 የክልሉ ሀገራትን በኃይል ለማገናኘት እንዳቀደች አስታወቁ
15:16 29.01.2025 (የተሻሻለ: 17:44 29.01.2025)
ሰብስክራይብ