በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ዋና ከተማ ኪንሻሳ የሚገኘው የቤልጂየም ኤምባሲ በእሳት እንደነደደ ተሰማ ከፈረንሳይ ኤምባሲ ቀጥሎ የቤልጂየም ኤምባሲ የሰልፈኞቹ ሰለባ እንደሆነ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ከህንጻው ፊት ለፊት ሁከት የታየ ሲሆን ሰልፈኞቹ ቅሬታቸውን በኃይል መግለጻቸው ነው የተሰማው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ዋና ከተማ ኪንሻሳ የሚገኘው የቤልጂየም ኤምባሲ በእሳት እንደነደደ ተሰማ
በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ዋና ከተማ ኪንሻሳ የሚገኘው የቤልጂየም ኤምባሲ በእሳት እንደነደደ ተሰማ
Sputnik አፍሪካ
በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ዋና ከተማ ኪንሻሳ የሚገኘው የቤልጂየም ኤምባሲ በእሳት እንደነደደ ተሰማ ከፈረንሳይ ኤምባሲ ቀጥሎ የቤልጂየም ኤምባሲ የሰልፈኞቹ ሰለባ እንደሆነ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ከህንጻው ፊት ለፊት ሁከት የታየ... 28.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-28T16:51+0300
2025-01-28T16:51+0300
2025-01-28T17:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ዋና ከተማ ኪንሻሳ የሚገኘው የቤልጂየም ኤምባሲ በእሳት እንደነደደ ተሰማ
16:51 28.01.2025 (የተሻሻለ: 17:14 28.01.2025)
ሰብስክራይብ