🪧 በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የአሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት ዋሽንግተን ሩዋንዳን በተመለከተ የያዘችውን አቋም የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሄደ "የኮንጎ መንግሥት ሩዋንዳ ላይ ጦርነት የሚያውጅበት ጊዜ አሁን ነው። የሀገሪቱ መሪ ከቻይና፣ ኢራን እና ሩሲያ ጋር የጂኦስትራቴጂክ አጋርነት እንዲፈጥሩ እንጠይቃለን" ሲሉ የፓን አፍሪካ የአደጋ ጊዜ ንቅናቄ ብሔራዊ አስተባባሪ ፎርቲፊ ሉሺማ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ዋሽንግተን ለሩዋንዳ የምታደርገውን ድጋፍ ለማውገዝ የታሰበው የሉሙምባ ኦፕሬሽን፤ መንግሥት “ለኤምባሲው በጣም ጥብቅ ጥበቃ በማሰማራቱ” ታፍኗል ብለዋል። ሆኖም የዝግጅቱ አዘጋጆች በቀጣይ ቀናት ሌላ ሰልፍ ለማካሄድ አቅደዋል። "እኛ የመጣነው የዓለም አቀፉን ማህበረሰብ ርህራሄ ለመጠየቅ ሳይሆን፤ ሩዋንዳን የሚደግፍ ማንኛውም አካል ለኮንጎ ህዝብ ጥቅም እንደ ጠላት ይቆጠራል ለማለት ነው። እነዚህ አካላት ሻንጣቸውን ጠቅልለው መወጣት አለባቸው" በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
🪧 በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የአሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት ዋሽንግተን ሩዋንዳን በተመለከተ የያዘችውን አቋም የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሄደ
🪧 በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የአሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት ዋሽንግተን ሩዋንዳን በተመለከተ የያዘችውን አቋም የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሄደ
Sputnik አፍሪካ
🪧 በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የአሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት ዋሽንግተን ሩዋንዳን በተመለከተ የያዘችውን አቋም የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሄደ "የኮንጎ መንግሥት ሩዋንዳ ላይ ጦርነት የሚያውጅበት ጊዜ አሁን ነው። የሀገሪቱ መሪ ከቻይና፣ ኢራን እና ሩሲያ ጋር... 28.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-28T15:38+0300
2025-01-28T15:38+0300
2025-01-28T23:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
🪧 በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የአሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት ዋሽንግተን ሩዋንዳን በተመለከተ የያዘችውን አቋም የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሄደ
15:38 28.01.2025 (የተሻሻለ: 23:14 28.01.2025)
ሰብስክራይብ