ኢትዮጵያ ከኮቪድ ወረርሽኝ በፊት ከነበረው አብላጫ የጎብኚዎች ቁጥር በማስመዝገብ ከአፍሪካ ቀደሚ ሆነች የዓለም የቱሪዝም ድርጅት እንዳለው ኢትዮጵያ በ2019 ከነበረው ጋር ሲነፃፀር በ2024 ባለ ሁለት አሃዝ ቁጥር የቱሪዝም ፍሰት አስመዝግባለች። ኢትዮጵያ ከወረርሺኙ በፊት የነበረውን ቁጥር በ2024 ከ40% በላይ አሻሽላ ተገኝታለች። ሞሮኮ እና ግብጽ ኢትዮጵያን በመከተል 2ኛ እና 3ኛ ደረጃን እንደያዙ የተባበሩት መንግስታት ቱሪዝም ድርጅት የ2024 ሪፖርት ያመላክታል፡፡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ ከኮቪድ ወረርሽኝ በፊት ከነበረው አብላጫ የጎብኚዎች ቁጥር በማስመዝገብ ከአፍሪካ ቀደሚ ሆነች
ኢትዮጵያ ከኮቪድ ወረርሽኝ በፊት ከነበረው አብላጫ የጎብኚዎች ቁጥር በማስመዝገብ ከአፍሪካ ቀደሚ ሆነች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ከኮቪድ ወረርሽኝ በፊት ከነበረው አብላጫ የጎብኚዎች ቁጥር በማስመዝገብ ከአፍሪካ ቀደሚ ሆነች የዓለም የቱሪዝም ድርጅት እንዳለው ኢትዮጵያ በ2019 ከነበረው ጋር ሲነፃፀር በ2024 ባለ ሁለት አሃዝ ቁጥር የቱሪዝም ፍሰት አስመዝግባለች።... 28.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-28T13:40+0300
2025-01-28T13:40+0300
2025-01-28T23:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኢትዮጵያ ከኮቪድ ወረርሽኝ በፊት ከነበረው አብላጫ የጎብኚዎች ቁጥር በማስመዝገብ ከአፍሪካ ቀደሚ ሆነች
13:40 28.01.2025 (የተሻሻለ: 23:14 28.01.2025)
ሰብስክራይብ