የናይጄሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የፕሬዝዳንት ቲኒቡን ተደጋጋሚ የውጭ ጉዞ ተከላከሉ ሚኒስትሩ ዩሱፍ ቱጋር፤ ቲኒቡ የሚያደርጓቸው ተደጋጋሚ ጉዞዎች ዓለም አቀፍ ግኑኝነቶችን ለማጎልበት እና የኢንቨስትመንት ስምምነቶችን ለማሳከት ወሳኝ ናቸው ሲሉ ተከላክለዋል። በቻናል ቴሌቪዥን ፖለቲክስ ቱዴይ ላይ ቀርበው ባደረጉት ገለጻ፤ የጉዞዎቹን ጠቀሜታ ያነሱት ሚኒስትሩ፤ ቲኒቡ በብራዚል ባደረጉት ጉብኝት 2 ቢልዮን ዶላር ኢንቨስትመንት ማግኘታቸውን ተናግረዋል። አዲስ መሪ እንደመሆናቸው መጠን ግኑኝነቶችን ለማጠናከር እና እድሎችን ለመሳብ፤ ከዓለም መሪዎች ጋር መገናኘት አለባቸው ሲሉም ተከራክረዋል። የጉዞ ወጪን በተመለከተ የሚቀርቡ ስጋቶችን ውድቅ ያደረጉት ዩሱፍ ቱጋር፤ ከወጪው ኢኮኖሚያዊ ጥቅሙ እንደሚበልጥ አጽንኦት ሰጥተዋል። "ብዙ እየተጓዝን አይደለም። የተሻለ መስራት አለብን" ብለዋል ቱጋር። አ.አ.አ 2023 ወደ ሥልጣን የመጡት ቲኑቡ፤ 32 ጉዞዎችን አድርገው 19 ሀገራትን ጎብኝተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የናይጄሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የፕሬዝዳንት ቲኒቡን ተደጋጋሚ የውጭ ጉዞ ተከላከሉ
የናይጄሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የፕሬዝዳንት ቲኒቡን ተደጋጋሚ የውጭ ጉዞ ተከላከሉ
Sputnik አፍሪካ
የናይጄሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የፕሬዝዳንት ቲኒቡን ተደጋጋሚ የውጭ ጉዞ ተከላከሉ ሚኒስትሩ ዩሱፍ ቱጋር ቲኒቡ የሚያደርጓቸው ተደጋጋሚ ጉዞዎች ዓለም አቀፍ ግኑኝነቶችን ለማጎልበት እና የኢንቨስትመንት ስምምነቶችን ለማሳከት ወሳኝ ናቸው ሲሉ ተከላክለዋል።... 28.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-28T12:44+0300
2025-01-28T12:44+0300
2025-01-28T22:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የናይጄሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የፕሬዝዳንት ቲኒቡን ተደጋጋሚ የውጭ ጉዞ ተከላከሉ
12:44 28.01.2025 (የተሻሻለ: 22:14 28.01.2025)
ሰብስክራይብ