ከ300,000 በላይ ፍልስጤማውያን ሰኞ እለት ወደ ሰሜናዊ ጋዛ ሰርጥ ተመለሱ "ከ300,000 በላይ ተፈናቃይ ፍልስጤማውያን ከደቡብ እና መካከለኛው ግዛቶች ወደ ጋዛ እና ሰሜናዊ ጋዛ ግዛቶች ተመልሰዋል" ሲል የጋዛ መንግሥት የሚዲያ ቢሮ ገልጿል። የኳታር ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማጅድ ቢን ሞሐመድ አል-አንሳሪ ቀደም ብለው እንደተናገሩት፤ በተደረገው ስምምነት መሠረት በሶስት እስራኤላውያን ታጋቾች ምትክ ፍልስጤማውያን ከደቡብ ጋዛ ወደ ሰሜናዊ የሰርጡ ክፍል እንዲመለሱ የእስራኤል ባለስልጣናት ፈቅደዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ከ300,000 በላይ ፍልስጤማውያን ሰኞ እለት ወደ ሰሜናዊ ጋዛ ሰርጥ ተመለሱ
ከ300,000 በላይ ፍልስጤማውያን ሰኞ እለት ወደ ሰሜናዊ ጋዛ ሰርጥ ተመለሱ
Sputnik አፍሪካ
ከ300,000 በላይ ፍልስጤማውያን ሰኞ እለት ወደ ሰሜናዊ ጋዛ ሰርጥ ተመለሱ "ከ300,000 በላይ ተፈናቃይ ፍልስጤማውያን ከደቡብ እና መካከለኛው ግዛቶች ወደ ጋዛ እና ሰሜናዊ ጋዛ ግዛቶች ተመልሰዋል" ሲል የጋዛ መንግሥት የሚዲያ ቢሮ ገልጿል። የኳታር... 28.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-28T12:06+0300
2025-01-28T12:06+0300
2025-01-28T12:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий