በታንዛኒያ ቪክቶሪያ ሀይቅ እየተገነባ ያለው የጆን ፖምቤ ማግፉሊ ድልድይ 96.4% ተጠናቀቀ ድልድዩ በኪጎንጎ-ቡሲሲ መንገድ የማሽከርከሪያ ጊዜን ከሁለት ሰዓት ወደ 5-15 ደቂቃ ብቻ በመቀነስ የሀይቁን ነዋሪዎች እና አጎራባች ሀገራትን ተጠቃሚ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል። "የሚጠናቀቅበት ግዜ ተቃርቧል፤ ድልድዩ በፕሬዝዳንት ሀሰን አቅጣጫ መሠረት በየካቲት ወር መጨረሻ ወይም በመጋቢት መጀመሪያ ስራ ይጀምራል ብለን እንጠብቃለን" ያሉት የስራ ሚኒስትሩ አብደላ ኡሌጋ፤ በፍጥነት ለማጠናቀቅ ተጨማሪ 6,282 ዶላር መመደቡን አስታውቀዋል። ፕሮጀክቱን ባስጀመረት ሟቹ ፕሬዝዳንት ጆን ማጉፉሊ ክብር የተሰየመው ድልድዩ፤ ሲጠናቀቅ በምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ረጅሙ ይሆናል። የፕሬዝዳንቱ አሻራ ምልክት የሆነው ፕሮጀክት ህይወታቸው ሲያልፍ የግንባታ ደረጃው 25% ነበር።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በታንዛኒያ ቪክቶሪያ ሀይቅ እየተገነባ ያለው የጆን ፖምቤ ማግፉሊ ድልድይ 96.
በታንዛኒያ ቪክቶሪያ ሀይቅ እየተገነባ ያለው የጆን ፖምቤ ማግፉሊ ድልድይ 96.
Sputnik አፍሪካ
በታንዛኒያ ቪክቶሪያ ሀይቅ እየተገነባ ያለው የጆን ፖምቤ ማግፉሊ ድልድይ 96.4% ተጠናቀቀ ድልድዩ በኪጎንጎ-ቡሲሲ መንገድ የማሽከርከሪያ ጊዜን ከሁለት ሰዓት ወደ 5-15 ደቂቃ ብቻ በመቀነስ የሀይቁን ነዋሪዎች እና አጎራባች ሀገራትን ተጠቃሚ ያደርጋል... 27.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-27T18:22+0300
2025-01-27T18:22+0300
2025-01-27T18:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий