1,000 ጥንዶች የተሞሸሩበት 'የሺ ጋብቻ' ሥነ-ሥርዓት ትናንት በአዲስ አበባ ተካሄደ በዚህ የጅምላ የጋብቻ ሥነ-ሥርዓት ከ43 የአፍሪካ ሀገራት የመጡ ጥንዶች ተሳትፈውበታል ተብሏል። የ2017 የሺ ጋብቻ ካርኒቫልና ትርዒት ሙሽሮች የባህል አልባሳቶቻቸውን፣ ባህላዊ ዜማዎችንና ጭፈራዎች እንዲሁም ባህላዊ ዕሴቶቻቸውን ያሳዩበት እንደነበር ተገልጿል።ምሥሎቹ ከማህበራዊ ትስስር ገጾች የተገኙ ናቸው። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
1,000 ጥንዶች የተሞሸሩበት 'የሺ ጋብቻ' ሥነ-ሥርዓት ትናንት በአዲስ አበባ ተካሄደ
1,000 ጥንዶች የተሞሸሩበት 'የሺ ጋብቻ' ሥነ-ሥርዓት ትናንት በአዲስ አበባ ተካሄደ
Sputnik አፍሪካ
1,000 ጥንዶች የተሞሸሩበት 'የሺ ጋብቻ' ሥነ-ሥርዓት ትናንት በአዲስ አበባ ተካሄደ በዚህ የጅምላ የጋብቻ ሥነ-ሥርዓት ከ43 የአፍሪካ ሀገራት የመጡ ጥንዶች ተሳትፈውበታል ተብሏል። የ2017 የሺ ጋብቻ ካርኒቫልና ትርዒት ሙሽሮች የባህል... 27.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-27T15:55+0300
2025-01-27T15:55+0300
2025-01-27T16:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
1,000 ጥንዶች የተሞሸሩበት 'የሺ ጋብቻ' ሥነ-ሥርዓት ትናንት በአዲስ አበባ ተካሄደ
15:55 27.01.2025 (የተሻሻለ: 16:14 27.01.2025)
ሰብስክራይብ