ግብፅ ፍልስጤማውያንን ለማስፈር የሚደረግ የትኛውንም ዓይነት ሙከራ እንደማትቀበል የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ “[ግብፅ] በሰፈራ፣ በወረራ ወይም በጊዜያዊነትም ሆነ በረጅም ጊዜ ከመሬታቸው በማፈናቀል በፍልስጤማውያን መብት ላይ የሚፈፀም ማንኛውንም ዓይነት ጥሰት እንደማትቀበል አጽንኦት ትሰጣለች” ሲል የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በመግለጫው አስገንዝቧል። የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከጋዛ ሰርጥ የተፈናቀሉ ስደተኞችን በጊዜያዊ እና በረጅም ጊዜ በተለያዩ የአረብ ሀገራት የማስፈር ሃሳብ እንዳላቸው ይፋ አድርገዋል። ትራምፕ "ግብፅ ሰዎችን እንድትወስድ እፈልጋለሁ። ዮርዳኖስም እንዲሁ ሰዎችን እንድትወስድ እፈልጋለሁ" ሲሉ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። የእስራኤል የገንዘብ ሚኒስትር ቤዛሌል ስሞትሪች ለጋዛ ሰርጥ ነዋሪዎች የሰፈራ እቅድ ለማውጣት ማቀዳቸውን ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ግብፅ ፍልስጤማውያንን ለማስፈር የሚደረግ የትኛውንም ዓይነት ሙከራ እንደማትቀበል የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
ግብፅ ፍልስጤማውያንን ለማስፈር የሚደረግ የትኛውንም ዓይነት ሙከራ እንደማትቀበል የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
ግብፅ ፍልስጤማውያንን ለማስፈር የሚደረግ የትኛውንም ዓይነት ሙከራ እንደማትቀበል የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ “[ግብፅ] በሰፈራ፣ በወረራ ወይም በጊዜያዊነትም ሆነ በረጅም ጊዜ ከመሬታቸው በማፈናቀል በፍልስጤማውያን መብት ላይ የሚፈፀም... 27.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-27T13:25+0300
2025-01-27T13:25+0300
2025-01-27T13:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ግብፅ ፍልስጤማውያንን ለማስፈር የሚደረግ የትኛውንም ዓይነት ሙከራ እንደማትቀበል የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
13:25 27.01.2025 (የተሻሻለ: 13:44 27.01.2025)
ሰብስክራይብ