በሰሜን ምስራቅ ናይጄሪያ በደረሰ የአጥፍቶ ጠፊ ጥቃት በትንሹ 27 የናይጄሪያ ጦር ወታደሮች ተገደሉ

ሰብስክራይብ
በሰሜን ምስራቅ ናይጄሪያ በደረሰ የአጥፍቶ ጠፊ ጥቃት በትንሹ 27 የናይጄሪያ ጦር ወታደሮች ተገደሉ አሸባሪው ቦኮ ሃራም ላይ በሚካሄደው ጥቃት እየተሳተፉ በነበሩ የናይጄሪያ ወታደሮች ረድፍ ላይ በፈንጂ የታጨቀ መኪና ጥሶ መግባቱን ምንጮችን ጠቅሰው መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። በጥቃቱ ጉዳት ከደረሰባቸው ወታደሮች መካከል አንዳንዶቹ በአስጊ ሁኔታ ላይ በመሆናቸው የሟቾች ቁጥር ሊያሻቅብ ይችላል ተብሎ ይጠበቃል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0