የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ አርማ ይፋ ሆነ አርማው አስተናጋጅ ሀገር በሆነችው በሞሮኮ ዋና ከተማ ራባት ይፋ እንደሆነ የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። "የአፍሪካ እግር ኳስ ዘመናዊ እና ተወዳጅ ምሳሌ የሆነው አዲሱ አርማ የአህጉሪቱን ቅርስ እና አንድነት ያከብራል። ዘመን ከማይሽረው የሞሮኮ ዜሊጅ የሞዛይክ የስነ-ጥበብ ዓይነት በመነሣት እግር ኳስን ፈጠራ፣ ትክክለኛነት እና ስሜት የሚገናኙበት ሸራ አድርጎ በድጋሚ ይገልጻል" ብሏል ካፍ በመግለጫው። እንደ ካፍ ገለጻ እያንዳንዳቸው የአርማው ቀለሞች የራሳቸው ትርጓሜ አላቸው፦ 🟠 ወርቅ ለስኬት🟢 አረንጓዴ ለአንድነት ቀይ ለጥንካሬ ሰማያዊ ላልተገደበ አቅም።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ አርማ ይፋ ሆነ
የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ አርማ ይፋ ሆነ
Sputnik አፍሪካ
የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ አርማ ይፋ ሆነ አርማው አስተናጋጅ ሀገር በሆነችው በሞሮኮ ዋና ከተማ ራባት ይፋ እንደሆነ የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። "የአፍሪካ እግር ኳስ ዘመናዊ እና ተወዳጅ ምሳሌ የሆነው አዲሱ... 26.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-26T16:41+0300
2025-01-26T16:41+0300
2025-01-26T17:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий