በደቡብ ምስራቅ ናይጄሪያ በነዳጅ ጫኝ ተሽከርካሪ ላይ በደረሰ ፍንዳታ በትንሹ የ18 ሰዎች ህይወት ማለፉን የብሔራዊ መንገድ ደህንነት ኤጀንሲ አስታወቀ

ሰብስክራይብ
በደቡብ ምስራቅ ናይጄሪያ በነዳጅ ጫኝ ተሽከርካሪ ላይ በደረሰ ፍንዳታ በትንሹ የ18 ሰዎች ህይወት ማለፉን የብሔራዊ መንገድ ደህንነት ኤጀንሲ አስታወቀ የፍሬን ችግር ያለበት የነዳጅ ጫኝ መኪና በናይጄሪያ ኢኑጉ ግዛት የፍጥነት መንገድ ላይ ሌሎች በርካታ ተሽከርካሪዎችን ገጭቷል። የፌደራል የመንገድ ደህንነት ክፍል ቃል አቀባይ ኦሉሴጉን ኦጉንግቤሚዴ በፍንዳታው 18 ሰዎች እንደሞቱ፣ 10 መቁሰላቸውን እና 3 ሰዎች ምንም ጉዳት እንዳልደረሰባቸው ተናግረዋል። በዚህ ወር መጀመሪያ በሰሜናዊ ናይጄሪያ በነዳጅ ጫኝ ተሽከርካሪ ላይ በደረሰ ፍንዳታ ከ60 በላይ ሰዎች መሞታቸው የሚታወስ ነው። ምሥሎቹ ከማህበራዊ ትስስር ገጾች የተገኙ ናቸው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0