#sputnikviral | በቻይና አውራ ጎዳና በሁለት መንገዶች መካከል የተወሸቀው መኖሪያ ቤት የቤቱ ባለቤት የቀረበለት ካሳ በቂ አይደለም በማለት ለመነሳት ፈቃደኛ ሳይሆን ቀርቷል። በዚህም ከ11 ዓመት የልጅ ልጁ ጋር በመሆን በጂ206 አውራ ጎዳና ተከበው መኖር ቀጥለዋል። መንግሥት ለ160 ካሬ ሜትር ቦታ 221,000 ዶላር እና ሁለት የቤት ኮታ (በአመት አንድ) አቅርቦ ነበር። ነገር ግን ሰውየው ሁለቱንም ኮታዎች በአንድ ጊዜ እና ወዲያውኑ እንደሚፈልግ ገልጿል። ድርድሩ የቀጠለ ሲሆን በቤቱ ዙርያ ለተገነባው አውራ ጎዳና የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ጥር 21 ይካሄዳል። የአካባቢው ማህበረሰብ "የጂንክሲ ዓይን" እየተባለ የሚጠራውን ቦታ ጉዳይ በጉጉት እየተከታተለ ነው ተብሏል። ሰውዬው የመጀመሪያውን ካሳ ባለመቀበሌ ተጸጽቻለሁ ሲል ለመገናኛ ብዙሃን ተናግሯል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
#sputnikviral | በቻይና አውራ ጎዳና በሁለት መንገዶች መካከል የተወሸቀው መኖሪያ ቤት
#sputnikviral | በቻይና አውራ ጎዳና በሁለት መንገዶች መካከል የተወሸቀው መኖሪያ ቤት
Sputnik አፍሪካ
#sputnikviral | በቻይና አውራ ጎዳና በሁለት መንገዶች መካከል የተወሸቀው መኖሪያ ቤት የቤቱ ባለቤት የቀረበለት ካሳ በቂ አይደለም በማለት ለመነሳት ፈቃደኛ ሳይሆን ቀርቷል። በዚህም ከ11 ዓመት የልጅ ልጁ ጋር በመሆን በጂ206 አውራ ጎዳና... 26.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-26T14:40+0300
2025-01-26T14:40+0300
2025-01-26T20:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
#sputnikviral | በቻይና አውራ ጎዳና በሁለት መንገዶች መካከል የተወሸቀው መኖሪያ ቤት
14:40 26.01.2025 (የተሻሻለ: 20:14 26.01.2025)
ሰብስክራይብ