የካሜሩን ፕሬዝዳንት ፖል ቢያ ሀገሪቱን ለመምራት ለስምንተኛ ጊዜ በምርጫ ይወዳደራሉ ተባለ የካሜሩን ርዕሰ መስተዳድር "የሕዝባዊ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ተፈጥሯዊ እጩ" ሆነው ይቀጥላሉ ሲሉ የብሔራዊ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ካቫዬ ዬጊዊ ጂብሪል ይፋ አድርገዋል። "አንዳንዶች ስለመከፋፈል እና አመጽ በሚያወሩበት በዚህ ወቅት አንድነታችንና ንቃታችንን መጠበቅ አለብን። ሀገራችንን ለማይታወቅ ሰይጣን አደራ ስለመስጠት ማውራት ኃላፊነት የጎደለው ተግባር ነው" ብለዋል። የካሜሩን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በጥቅምት ወር 2025 እንዲካሄድ የግዜ ሰሌዳ ተቀምጦለታል። የ91 ዓመቱ ፖል ቢያ እ.አ.አ ከ1982 ጀምሮ ካሜሩንን የመሩ ሲሆን በሥልጣን ላያ ያሉ አንጋፋው የሀገር መሪ ናቸው። በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የካሜሩን ፕሬዝዳንት ፖል ቢያ ሀገሪቱን ለመምራት ለስምንተኛ ጊዜ በምርጫ ይወዳደራሉ ተባለ
የካሜሩን ፕሬዝዳንት ፖል ቢያ ሀገሪቱን ለመምራት ለስምንተኛ ጊዜ በምርጫ ይወዳደራሉ ተባለ
Sputnik አፍሪካ
የካሜሩን ፕሬዝዳንት ፖል ቢያ ሀገሪቱን ለመምራት ለስምንተኛ ጊዜ በምርጫ ይወዳደሩሉ ተባለ የካሜሩን ርዕሰ መስተዳድር "የሕዝባዊ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ተፈጥሯዊ እጩ" ሆነው ይቀጥላሉ ሲሉ የብሔራዊ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ካቫዬ ዬጊዊ ጂብሪል ይፋ... 26.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-26T12:08+0300
2025-01-26T12:08+0300
2025-01-27T08:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የካሜሩን ፕሬዝዳንት ፖል ቢያ ሀገሪቱን ለመምራት ለስምንተኛ ጊዜ በምርጫ ይወዳደራሉ ተባለ
12:08 26.01.2025 (የተሻሻለ: 08:14 27.01.2025)
ሰብስክራይብ