ሰሜን ኮሪያ ከባህር ወደ መሬት ተወንጫፊ ስትራተጂካዊ መር ክሩዝ ሚሳኤሎችን ሞከረች ሚሳኤሎቹ ኢላማቸውን በትክክል ከመምታታቸው በፊት ከ7,507 እስከ 7,511 ሰከንድ ባለው ጊዜ ውስጥ በሞላላ እና በቁጥር ስምንት አቅጣጫ መብረራቸውን ኬሲኤንኤ የዜና ወኪል ዘግቧል። የተወነጨፉት መሳሪያዎች የጎረቤት ሀገራት ደህንነት ላይ ስጋት እንዳልፈጠሩ ሚዲያው ጨምሮ ገልጿል። ኪም ጆንግ-ኡን ሙከራውን በአካል ተገኝተው ተከታትለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሰሜን ኮሪያ ከባህር ወደ መሬት ተወንጫፊ ስትራተጂካዊ መር ክሩዝ ሚሳኤሎችን ሞከረች
ሰሜን ኮሪያ ከባህር ወደ መሬት ተወንጫፊ ስትራተጂካዊ መር ክሩዝ ሚሳኤሎችን ሞከረች
Sputnik አፍሪካ
ሰሜን ኮሪያ ከባህር ወደ መሬት ተወንጫፊ ስትራተጂካዊ መር ክሩዝ ሚሳኤሎችን ሞከረች ሚሳኤሎቹ ኢላማቸውን በትክክል ከመምታታቸው በፊት ከ7,507 እስከ 7,511 ሰከንድ ባለው ጊዜ ውስጥ በሞላላ እና በቁጥር ስምንት አቅጣጫ መብረራቸውን ኬሲኤንኤ የዜና... 26.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-26T11:07+0300
2025-01-26T11:07+0300
2025-01-27T08:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሰሜን ኮሪያ ከባህር ወደ መሬት ተወንጫፊ ስትራተጂካዊ መር ክሩዝ ሚሳኤሎችን ሞከረች
11:07 26.01.2025 (የተሻሻለ: 08:14 27.01.2025)
ሰብስክራይብ