የአፍሪካ ሕብረት በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሚካሄደው ጦርነት በአስቸኳይ እንዲቆም አሳሰበ

ሰብስክራይብ
የአፍሪካ ሕብረት በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሚካሄደው ጦርነት በአስቸኳይ እንዲቆም አሳሰበ በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ምስራቃዊ ክፍል በኤም23 አማፂያን እና በውጪ ሰላም አስከባሪ ኃይሎች መካከል የሚካሄደው ውጊያ ተባብሶ ቀጥሎ፤ በሰላም አስከባሪ ኃይል አባላት ላይ ጉዳት እንደደረሰ መረጃዎች ያመለክታሉ። የኮንጎ ባለስልጣናት ሩዋንዳ አማፂያኑን ትደግፋለች ሲሉ ቢከሱም፤ ኪጋሊ ክሱን ታስተባብላለች። የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ ማሃማት “ግጭቶቹ በአስቸኳይ እንዲቆሙ” ጠይቀው፤ “ተፋላሚዎች የዜጎችን ህይወት እንዲጠብቁ በጥብቅ አሳስበዋል።"በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0