የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር ከየካቲት ወር ጀምሮ የመንገደኞች ትራንስፖርት አገልግሎት እንደሚጀምር አስታወቀ የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር አክሲዮን ማህበር ከመጪው የካቲት ወር ጀምሮ በኦንላይን ቦታ በማስያዝ የህዝብ መንገደኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ይጀምራል ሲሉ የአክሲዮን ማህበሩ ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገልፀዋል። ኃላፊው በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ "ለሁሉም የሀገር ውስጥ ተሳፋሪዎች ኦንላይን ቦታ ለመያዝም ሆነ ለመጓዝ ብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) መጠቀም መስፈርት መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን" ብለዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር ከየካቲት ወር ጀምሮ የመንገደኞች ትራንስፖርት አገልግሎት እንደሚጀምር አስታወቀ
የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር ከየካቲት ወር ጀምሮ የመንገደኞች ትራንስፖርት አገልግሎት እንደሚጀምር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር ከየካቲት ወር ጀምሮ የመንገደኞች ትራንስፖርት አገልግሎት እንደሚጀምር አስታወቀ የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር አክሲዮን ማህበር ከመጪው የካቲት ወር ጀምሮ በኦንላይን ቦታ በማስያዝ የህዝብ መንገደኞች ትራንስፖርት አገልግሎት... 26.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-26T10:18+0300
2025-01-26T10:18+0300
2025-01-26T10:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር ከየካቲት ወር ጀምሮ የመንገደኞች ትራንስፖርት አገልግሎት እንደሚጀምር አስታወቀ
10:18 26.01.2025 (የተሻሻለ: 10:44 26.01.2025)
ሰብስክራይብ