በሶማሊያ ፑንትላንድ ምክንያቱ ባልታወቀ መንስዔ የሞቱ ከ100 በላይ ዶልፊኖች ወደ ባህር ዳርቻ እንደተጠረጉ ተሠማ "ቁስል ወይም መከትከት ባለመኖሩ የሞቱት በመረብ በተፈጠረ ቁስል እንዳልሆነ አውቀናል" ያሉት የክልሉ የአሳ ሀብት ሚኒስትር አብዲሪሳክ አብዱላሂ ሃጋ፤ ምክንያቱን ለማወቅ ናሙና መወሰዱንና ዓሳዎቹ ላይ ምንም ዓይነት ጉዳት ባለመኖሩ የአካባቢው ባለሥልጣናት መመረዝን እንደማይጠረጥሩ ጠቁመዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በሶማሊያ ፑንትላንድ ምክንያቱ ባልታወቀ መንስዔ የሞቱ ከ100 በላይ ዶልፊኖች ወደ ባህር ዳርቻ እንደተጠረጉ ተሠማ
በሶማሊያ ፑንትላንድ ምክንያቱ ባልታወቀ መንስዔ የሞቱ ከ100 በላይ ዶልፊኖች ወደ ባህር ዳርቻ እንደተጠረጉ ተሠማ
Sputnik አፍሪካ
በሶማሊያ ፑንትላንድ ምክንያቱ ባልታወቀ መንስዔ የሞቱ ከ100 በላይ ዶልፊኖች ወደ ባህር ዳርቻ እንደተጠረጉ ተሠማ "ቁስል ወይም መከትከት ባለመኖሩ የሞቱት በመረብ በተፈጠረ ቁስል እንዳልሆነ አውቀናል" ያሉት የክልሉ የአሳ ሀብት ሚኒስትር አብዲሪሳክ... 25.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-25T20:15+0300
2025-01-25T20:15+0300
2025-01-25T20:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በሶማሊያ ፑንትላንድ ምክንያቱ ባልታወቀ መንስዔ የሞቱ ከ100 በላይ ዶልፊኖች ወደ ባህር ዳርቻ እንደተጠረጉ ተሠማ
20:15 25.01.2025 (የተሻሻለ: 20:44 25.01.2025)
ሰብስክራይብ