የአቡ ዳቢ ክሪፕቶማይኒንግ ኩባንያ ፎኒክስ ግሩፕ ኢትዮጵያ ውስጥ የኃይል ግዥ ስምምነት ተፈራረመ በአቡ ዳቢ የተመዘገበው የክሪፕቶማይኒንግ እና ብሎክቼይን ኮንግሎሜሬት ፎኒክስ ግሩፕ፤ በኢትዮጵያ የ80 ሜጋ ዋት የኃይል ግዥ ስምምነት ማድረጉን አስታውቋል።በስምምነቱ መሰረት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የፎኒክስ ቢትኮይን ማይኒንግ ማስፋፊያን ለመደገፍ የሚያስፈልገውን ኃይል ያቀርባል። ከአቡ ዳቢ የሳይበር ደህንነት ድርጅት ዳታ7 ጋር በሽርክና ስለተፈረመው ስምምነት ቦታ እና መጠን ዝርዝር መረጃ አልተሰጠም። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የአቡ ዳቢ ክሪፕቶማይኒንግ ኩባንያ ፎኒክስ ግሩፕ ኢትዮጵያ ውስጥ የኃይል ግዥ ስምምነት ተፈራረመ
የአቡ ዳቢ ክሪፕቶማይኒንግ ኩባንያ ፎኒክስ ግሩፕ ኢትዮጵያ ውስጥ የኃይል ግዥ ስምምነት ተፈራረመ
Sputnik አፍሪካ
የአቡ ዳቢ ክሪፕቶማይኒንግ ኩባንያ ፎኒክስ ግሩፕ ኢትዮጵያ ውስጥ የኃይል ግዥ ስምምነት ተፈራረመ በአቡ ዳቢ የተመዘገበው የክሪፕቶማይኒንግ እና ብሎክቼይን ኮንግሎሜሬት ፎኒክስ ግሩፕ፤ በኢትዮጵያ የ80 ሜጋ ዋት የኃይል ግዥ ስምምነት ማድረጉን... 25.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-25T17:19+0300
2025-01-25T17:19+0300
2025-01-25T17:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የአቡ ዳቢ ክሪፕቶማይኒንግ ኩባንያ ፎኒክስ ግሩፕ ኢትዮጵያ ውስጥ የኃይል ግዥ ስምምነት ተፈራረመ
17:19 25.01.2025 (የተሻሻለ: 17:44 25.01.2025)
ሰብስክራይብ