ብራዚል በከባድ የጎርፍ አደጋ ተመታች

ሰብስክራይብ
ብራዚል በከባድ የጎርፍ አደጋ ተመታች በብራዚል የጣለው ከባድ ዝናብ መጠነ ሰፊ የጎርፍ መጥለቅለቅ ማድረሱን ተከትሎ ባለስልጣናት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጃቸውን ሲኤንኤን ዘግቧል። በማዕበሉ ምክንያት 14,000 የሚደርሱ ሕንፃዎች ኃይል አልባ ሆነዋል። ስለደረሰው ጉዳት እስካሁን የተረጋገጠ መረጃ አልተሰጠም። ምሥሎቹ ከማህበራዊ ትስስር ገጾች የተገኙ ናቸው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0