#sputnikviral | የአሜሪካዋ ፍሎሪዳ ከተማ በ48 ዓመት ውስጥ የመጀመሪያውን በረዶ ተመለከተች

ሰብስክራይብ
#sputnikviral | የአሜሪካዋ ፍሎሪዳ ከተማ በ48 ዓመት ውስጥ የመጀመሪያውን በረዶ ተመለከተች የዩናይትድ ስቴትስ ባሕር ዳርቻን ያጥለቀለቀው እንግዳ እና ኃይለኛ የክረምት ማዕበል ይዞ የመጣው ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ በረዶ ለአየር ሁኔታው አዲስ የሆኑ ግዛቶችን አጥለቅልቋል። ማዕበሉ የመንገድ መዘጋት እና በርካታ የበረራ ስረዛዎችን ጨምሮ ሰፊ የጉዞ መስተጓጎል ያስከተለ ሲሆን፤ በደቡብ ምስራቅ ዩናይትድ ስቴትስ ቢያንስ ለ11 ሰዎች ሞት ምክንያት ሆኗል። በተለይም ፍሎሪዳ በማዕከላዊ እና በደቡባዊ ክፍሎቿ ከፍተኛ በረዶ ገጥሟታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0