ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን የኤሌትሪክ አቅርቦት ስምምነታቸውን ለማፋጠን ተስማሙ

ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን የኤሌትሪክ አቅርቦት ስምምነታቸውን ለማፋጠን ተስማሙ በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን የኃይል እና ግድቦች ሚኒስትር ምክትል ፀሀፊ ሱልታን ላም ቱንግዋር  ጋር ውይይት አድርገዋል። ሁለቱ ወገኖች አረንጓዴ የኤሌክትሪክ ኃይል ፕሮጀክቶችን እና ሁለቱን ሀገራት የሚያገናኙ የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያዎችን በጋራ በመግንባት ዙርያ ውይይት አድርገዋል።ባለሥልጣናቱ እየተካሄደ ያለውን ዘላቂ የኃይል ልማት ለማስቀጠል እና በኤሌትሪክ ኃይል ዙሪያ እየተደረገ ያለውን ጥረት ለማገዝ እንደተስማሙ ፋና ዘግቧል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0