ፕሬዝዳንት ፑቲን ከፕሬዝዳንት ትራምፕ ጋር ለመናጋገር ዝግጁ ሆነው " ምልክቶችን እየጠበቁ ነው" በማለት ክሬሚሊን አስታወቀ

ሰብስክራይብ
ፕሬዝዳንት ፑቲን ከፕሬዝዳንት ትራምፕ ጋር ለመናጋገር ዝግጁ ሆነው " ምልክቶችን እየጠበቁ ነው" በማለት ክሬሚሊን አስታወቀ ሩሲያ በጦር መሳሪያ ቅነሳ ዙሪያ ከአሜሪካ መንግስት ጋር የነበረው ድርድር እንዲጀመር አስፈላጊ ነው ብላ ታስባለች። ይሄም የመላው አለም እና የሁለቱ ሀገራት ህዝቦች ፍላጎት ነው ሲል ክሬሚሊን አፅንኦት ሰጥቶበታል። ድርድሩ የተገታው በሩሲያ ተነሳሽነት እንዳልነበር ያስታወሱት የክሬሚሊን ቃል አቀባይ፤ አሁንም "ኳሱ በአሜሪካ ሜዳ ውስጥ ነው" ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0