የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የራሱን መገበያያ ድህረገፅ እና ባለ 24 ወለል ነዋና መስሪያ ቤት ግንባታ አስጀመረ

ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የራሱን መገበያያ ድህረገፅ እና ባለ 24 ወለል ነዋና መስሪያ ቤት ግንባታ አስጀመረ ግንባታውን ያስጀመሩት የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ እና የኢትዮጵያ ምርት ገበያ (ኢሲኤክስ) ዋና ኃላፊ ወንድማገኝ ነገራ ናቸው። ዋና መስሪያ ቤቱ ተወዳዳሪ የሆነ አገልግሎት ለመስጠት ዘመናዊ ቴክኖሎጂ እንደሚገጠምለት እና የገበያ ማዘመንን፣ የውጭ ንግድ እና ተወዳዳሪነትን እንደሚያግዝ ሚኒስትሩ ተናግረዋል።እንደ ኢሲኤክስ ዋና ስራ አስኪያጅ፤ የሚገነባው የድህረገፅ መገበያያ ተደራሽነትን የሚያሻሻል  እንዲሁም በግልፅነት ላይ የተመሰረተ የምርት ጥራትን የሚያረጋግጥ ነው።አሁን ላይ 26 አይነት ምርቶችን በማገበያየት ላይ የሚገኘው ኢሲኤክስ የንግድ ሰረአቶችን በማዘመን አዳዲስ ምርቶችን እየጨመረ ይገኛል ብለዋል ዋና ስራአስኪያ። አክለውም ይሄ የድህረ ገፅ ንግድ የዲጂታል ኢትዩጵያን 2025 አንዱ አካል ነው ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0