"በተቻለን ፍጥነት እንገናኛለን ፤ በፍጥነት እንድንገናኝ እፈልጋለሁ" በማለት ፕሬዝዳንት ትራምፕ ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ፑቲን ስለሚደረግ ግንኙነት ተናገሩየአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ፤ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከእርሳቸው ጋር ለመነጋገር ፍቃደኛ መሆናቸውን የሚያሳይ ምልክት ማግኘታቸውን አስታውቀዋል።የአሜሪካው ፕሬዝዳንት አክለውም ዘለንሰኪ "ብዙ ወታደር እንደሞተበት ሰው ድርድር ለማድረግ" ዝግጁ ነዉ ብለዋል። ሞስኮ ልዩ ወታደራዊ ኦፕሬሽኑ ከተጀመረበት ከጎርጎሮሳውያኑ 2022 በፊት እና በኋላ ከኬቭ ጋር ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ እንዲኖር ብዙ ሙከራዎች ብታደርግም የኬቭ አገዛዝ በህግ አውጭ ደረጃ ከሩሲያ ጋር የሚደረጉ ድርድሮች ላይ እገዳ ጥሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
"በተቻለን ፍጥነት እንገናኛለን ፤ በፍጥነት እንድንገናኝ እፈልጋለሁ" በማለት ፕሬዝዳንት ትራምፕ ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ፑቲን ስለሚደረግ ግንኙነት ተናገሩ
"በተቻለን ፍጥነት እንገናኛለን ፤ በፍጥነት እንድንገናኝ እፈልጋለሁ" በማለት ፕሬዝዳንት ትራምፕ ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ፑቲን ስለሚደረግ ግንኙነት ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
"በተቻለን ፍጥነት እንገናኛለን ፤ በፍጥነት እንድንገናኝ እፈልጋለሁ" በማለት ፕሬዝዳንት ትራምፕ ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ፑቲን ስለሚደረግ ግንኙነት ተናገሩየአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ፤ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከእርሳቸው ጋር... 24.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-24T14:12+0300
2025-01-24T14:12+0300
2025-01-24T14:54+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
"በተቻለን ፍጥነት እንገናኛለን ፤ በፍጥነት እንድንገናኝ እፈልጋለሁ" በማለት ፕሬዝዳንት ትራምፕ ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ፑቲን ስለሚደረግ ግንኙነት ተናገሩ
14:12 24.01.2025 (የተሻሻለ: 14:54 24.01.2025)
ሰብስክራይብ