ኢትዮጵያ እና ቻይና ቁልፍ በሆኑ ዘርፎች ላይ እስትራቴጂካዊ ትብብራቸውን ሊያጠናክሩ ነውየኢትዩጵያ ፋይናንስ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ በቻይና ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቼን ዛአዶንግ የሚመራ ልኡካን ቡድንን አናግረዋል። ውይይታቸው በዋንኛነት ያተኮረው በጎርጎሮሳዊያኑ 2023/24 በሁለቱ ሀገራት መሪዎችን መካከል በተከታታይ የተደረጉ የሁለትዮሽ ስምምነቶችን ተግባራዊ ማድረግ ላይ ነው።ሁለቱ ባለስልጣናት አፅንኦት የሰጡበት በሀገራቱ መሪዎች መሀከል የተደረገውን ስምምነቶችን እና መግባባት የተደረሰባቸውን ጉዳዩች ወደ ተግባር መለወጥ እንዳለባቸው ሲሆን ፤ በተለይም በጎርጎሮሳዊያኑ 2024 የተግባር እቅድ በኢንቨስትመንት ፣ በንግድ እና በሌሎችም መሰረተ ልማቶች የሀገራቱን እስትራቴጂካዊ ትብብር የሚያሳድግ ነው በማለት ፋና ዘግቧል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ እና ቻይና ቁልፍ በሆኑ ዘርፎች ላይ እስትራቴጂካዊ ትብብራቸውን ሊያጠናክሩ ነው
ኢትዮጵያ እና ቻይና ቁልፍ በሆኑ ዘርፎች ላይ እስትራቴጂካዊ ትብብራቸውን ሊያጠናክሩ ነው
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ እና ቻይና ቁልፍ በሆኑ ዘርፎች ላይ እስትራቴጂካዊ ትብብራቸውን ሊያጠናክሩ ነውየኢትዩጵያ ፋይናንስ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ በቻይና ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቼን ዛአዶንግ የሚመራ ልኡካን ቡድንን በሚኒስቴሩ ዋና ቢሮ ተቀብለው አናግረዋል።... 24.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-24T11:48+0300
2025-01-24T11:48+0300
2025-01-24T13:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኢትዮጵያ እና ቻይና ቁልፍ በሆኑ ዘርፎች ላይ እስትራቴጂካዊ ትብብራቸውን ሊያጠናክሩ ነው
11:48 24.01.2025 (የተሻሻለ: 13:14 24.01.2025)
ሰብስክራይብ