የጥምቀትን በአል አስመልክቶ በአማራ ክልል ባህርዳር ከተማ "ጥርን በባህርዳር"  የተሰኘ ዝግጅት እየተካሄደ ነው

ሰብስክራይብ
የጥምቀትን በአል አስመልክቶ በአማራ ክልል ባህርዳር ከተማ "ጥርን በባህርዳር"  የተሰኘ ዝግጅት እየተካሄደ ነውየ"ጥርን በባህርዳር" አንድ አካል የሆነዉ  እና በጣና ሀይቅ ላይ የሚደረገው የታንኳ ቀዘፋ ውድድር ለሰባተኛ ግዜ ተካሂዷል።በዉድድሩም በወንዶች እና በሴቶች ዘርፍ አሸናፊዎች ተለይተዋልምስል የአማራ ክልል ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0