ባለፉት ስድስት ወራት ወደ ውጭ ከተላከ የወርቅ ምርት 1.5 ቢሊዩን ዶላር መገኘቱን የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትሩ አስታወቁ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ እንዳሉት ይህ ገቢ የተገኘው ኢትዮጵያ ባላት የተመቸ እና የተለያየ የአየር ንብረት አማካኝነት የምታመርተውን ቡና ወደ ውጭ በመላክ ነው። "ማእድንን ብንመለከት ባለፈው ስድስት ወር ከወርቅ ብቻ 1.5 ቢሊዩን ዶላር ገቢ አግኝተናል" በማለት በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ፅፈዋል። ኢትዮጵያ ያላትን አቅም ማጎልበት ይጠበቅባታል ብለዋል። ሚኒስትሩ አክለውም በማዕድን፣ በጥራጥሬ፣ ቡና፣ የቅባት እህሎች፣ አትክልትና እና ፍራፍሬ እና ሰብሎችን በጥራት በማምረት ለውጭ ገበያ የምናቀርበዉን ምርት ማሳደግ ከቻልን ከዘርፉ የምናገኘው ገቢ በብዙ ይጨምራል ብለዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ባለፉት ስድስት ወራት ወደ ውጭ ከተላከ የወርቅ ምርት 1.
ባለፉት ስድስት ወራት ወደ ውጭ ከተላከ የወርቅ ምርት 1.
Sputnik አፍሪካ
ባለፉት ስድስት ወራት ወደ ውጭ ከተላከ የወርቅ ምርት 1.5 ቢሊዩን ዶላር መገኘቱን የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትሩ አስታወቁ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎንፌ እንዳሉት ይህ ገቢ የተገኘው ኢትዩጵያ ባላት የተመቸ እና የተለያየ... 23.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-23T19:45+0300
2025-01-23T19:45+0300
2025-01-24T07:54+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий