ጋቦን በመጪው ሚያዝያ 4 ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ታካሂዳለች "አሁን ባለው ህግ መሰረት ከጠዋቱ አንድ ሰአት የሚጀመረው ምርጫ ከምሽቱ 12 ይጠናቀቃል" ሲሉ የመንግስት ቃል አቀባይ ሴራፒ አኩሬ ዳቫን በትላንትናው እለት በነበረው የካቢኔ ስብሰባ ላይ ተናግረዋል።ቀደም ሲል በቦንጎ ቤተሰብ ስር ለ55 አመታት ስትገዛ የቆየችው ማእከላዊ አፍሪካ የምትገኘው እና በነዳጅ ምርቷ የምትታወቀው ጋቦን፤ በህዳር ወር በተደረገው የህዝብ ምርጫ የፕሬዝዳንቱ የስልጣን ዘመን በሁለት ዙር ምርጫ እያንዳንዳቸው ሰባት አመት በአጠቃላይ ከአስራ አራት አመት እንዳያልፍ፣ የጠቅላይ ሚኒስትር የስልጣን እርከን እንዳይኖር እና በዘዉድ አገዛዝ የስልጣን መተላለፍ እንዲቀር ወስናለች።ቀደም ሲል አሁን ላይ የሆኑት የጋቦን ፕሬዝዳንት አሊ ቦንጎ ኦንዲምባ በመጪው መጋቢት 13 ፕሬዝዳንታዊ ምርጫውን ሊያካሂዱ እቅድ ይዘው ነበር።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ጋቦን በመጪው ሚያዝያ 4 ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ታካሂዳለች
ጋቦን በመጪው ሚያዝያ 4 ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ታካሂዳለች
Sputnik አፍሪካ
ጋቦን በመጪው ሚያዝያ 4 ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ታካሂዳለች "አሁን ባለው ህግ መሰረት ከጠዋቱ አንድ ሰአት የሚጀመረው ምርጫ ከምሽቱ 12 ይጠናቀቃል" ሲሉ የመንግስት ቃል አቀባይ ሴራፒ አኩሬ ዳቫን በትላንትናው እለት በነበረው የካቢኔ ስብሰባ ላይ... 23.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-23T18:36+0300
2025-01-23T18:36+0300
2025-01-23T19:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий