ደቡብ ሱዳን በሱዳን ኤል ጌዚራ ግዛት ግድያዎች መፈጸማቸው የሚያሳዩ  ቪዲዮዎች ያስከተሉትን ደምአፈሳሽ አመፅ ተከትሎ ማህበራዊ ሚዲያዎች ቢያንስ ለ30 ቀናት ታደጉ

ሰብስክራይብ
ደቡብ ሱዳን በሱዳን ኤል ጌዚራ ግዛት ግድያዎች መፈጸማቸው የሚያሳዩ  ቪዲዮዎች ያስከተሉትን ደምአፈሳሽ አመፅ ተከትሎ ማህበራዊ ሚዲያዎች ቢያንስ ለ30 ቀናት ታደጉየሞባይል ኦፕሬተሩ ኤምቲኤን ደቡብ ሱዳን እና ዛይን ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለ90 ቀናት ያህል እንደሚያግዱ ኩባንያዎቹ ረቡዕ አስታውቀዋል።በሱዳን ወታደራዊ ግድያዎች ሳቢያ በደቡብ ሱዳን በተከሰቱ ሁከቶች ባለፈው ሳምንት ቢያንስ ለ16 ሱዳናውያንን ሞት ምክንያት ሆኗል። በበርካታ ከተሞች ወጣቶች ንብረትነታቸው የሱዳን የሆኑ ንብረቶች ላይ ዘረፋ እና ውድመት ሲያደርሱ የፀጥታ ኃይሎች የሱዳንን ነዋሪዎችን ወደ ሌላ ቦታ ለማዘዋወረ እየሰሩ ነው።የሱዳን ጦር በሲቪሎች ላይ የተፈጸመውን "የግለሰብ ጥቃቶችን" አውግዟል እናም  የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ደግሞ ዜጎች የሱዳንን ነጋዴዎችና ስደተኞች ዒላማ እንዳያደርጉ አሳስበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0