በአንደኛው የአለም ጦርነት ወቅት ህይወታቸው ያለፈ ተዋጊዎችን የሚዘክር የመታሰቢያ ሀውልት በኬፕታውን ከተማ ቆመ በከተማዋ የድርጅት የአትክልት ስፍራ የቆመው የኬፕ ታውን የሰራተኛ ኮርፖስ ሐውልት የመታሰቢያ ቦታ ሆኖ ባለፉት ጊዜያት የነበረውን የእኩልነት አለመኖር በማስታወስ የሚያገለግል ነው። "በዚህ የኬፕ ታውን የሰራተኛ ኮርፕስ መታሰቢያ አማካኝነት ከአንድ መእተ አመት በፊት ጭቆና በመታገል ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ከ1700 በላይ ወታደሮች ክብር በመስጠታችን ኩራት ይሰማናል። ይህ የመታሰቢያ ሐውልት በአንደኛው የዓለም ጦርነት ለሞቱት ጥቁር የደቡብ አፍሪካ ወታደሮች እና ታሪኮቻቸው ችላ ተብሎ ለነበሩም ግሩም የሆነ አድናቆት ነው" ሲሉ የኬፕ ታውን ከንቲባ ጂኦርዲን ሂል-ሉዊስ ተናግረዋል።በታሪክ የኢምፔሪያል የጦር መቃብር ስፍራ ኮሚሽን እና የቀኝ ግዛት አስተዳደሮች ከአውሮፓውያን አቻዎቻቸው በተለየ ቢያንስ 100,000 ለአፍሪካ እና ህንድ ወታደሮች በአግባቡ እውቅና መስጠት አልቻሉም። ይህ የመታሰቢያ ሐውልት አሁን በደቡብ አፍሪካ ችላ ለተባሉ የአንደኛው ዓለም ጦርነት ወታደሮች ክብር የቆመ ሲሆን የበለጠ የተሟላ እና ሁሉን ያካተተ የታሪክ እይታን ያቀርባል ፤ እንዲሁም በመጨረሻም በትክክል የተከበሩትን እነዚህን ግለሰቦች ጎብኚዎች እንዲያስቡ እና እንዲያከብሩ ይጋብዛል ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በአንደኛው የአለም ጦርነት ወቅት ህይወታቸው ያለፈ ተዋጊዎችን የሚዘክር የመታሰቢያ ሀውልት በኬፕታውን ከተማ ቆመ
በአንደኛው የአለም ጦርነት ወቅት ህይወታቸው ያለፈ ተዋጊዎችን የሚዘክር የመታሰቢያ ሀውልት በኬፕታውን ከተማ ቆመ
Sputnik አፍሪካ
በአንደኛው የአለም ጦርነት ወቅት ህይወታቸው ያለፈ ተዋጊዎችን የሚዘክር የመታሰቢያ ሀውልት በኬፕታውን ከተማ ቆመ በከተማዋ የድርጅት የአትክልት ስፍራ የቆመው የኬፕ ታውን የሰራተኛ ኮርፖስ ሐውልት የመታሰቢያ ቦታ ሆኖ ባለፉት ጊዜያት የነበረውን የእኩልነት... 23.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-23T15:58+0300
2025-01-23T15:58+0300
2025-01-23T16:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በአንደኛው የአለም ጦርነት ወቅት ህይወታቸው ያለፈ ተዋጊዎችን የሚዘክር የመታሰቢያ ሀውልት በኬፕታውን ከተማ ቆመ
15:58 23.01.2025 (የተሻሻለ: 16:14 23.01.2025)
ሰብስክራይብ