የሩሲያ ወታደሮች በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ የሶሌኖ መንደርን ነፃ አወጡ ፤ በማለት የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስትር አስታወቀ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ወታደሮች በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ የሶሌኖ መንደርን ነፃ አወጡ ፤ በማለት የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስትር አስታወቀበሚኒስትሩ እለታዊ  የጦር መግለጫ ውስጥ ከተነሱት ሀሳቦች መሀከል⏺  የሩሲያ ጦር ኃይሎች ለዩክሬን የጦር ኢንዱስትሪ ኮምፕሌክስ የጋዝ አቅርቦት የሚሰጠውን መሰረተ ልማት ላይ ከባድ ጥቃት አድርሰዋል። ⏺ በልዩ ኦፕሬሽን ዞን ውስጥ በ24 ሰአት  29 የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖች መትተው ጣሉ።⏺ የዩክሬን ኃይሎች 1,660 የጦር አባላቶቻቸውን ባለፉት ጥቂት ቀናት አጥተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0