#sputnikviral | ቻይና በሰው አምሳያ የተፈበረኩ ሮቦቶች ማሰልጠኛ ማእከል ሻንጋሃይ አካባቢ አቋቋመች

ሰብስክራይብ
#sputnikviral | ቻይና በሰው አምሳያ የተፈበረኩ ሮቦቶች ማሰልጠኛ ማእከል ሻንጋሃይ አካባቢ አቋቋመችከሮቦቶቹ የሚሰበሰበዉ መረጃ  ወደ ሰሪዎቻቸው የሚላክ ሲሆን ይህም ማሻሻያ እንዲደረግላቸው ያደርጋል፤ ሮቦቶቹም የተለየዩ አይነት ስራዎችን እንዲሰሩ ይሰለጥናሉ ተብሏል።ይህ ስልጠና ለእኛ እንቅስቃሴ ብቻ ነው የሚመስለን ነገረግን ከዛ በላይ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0