የኢትዮጵያ ህዝብ ተወካዩች ምክር ቤት አባላት በርእደ መሬትጉዳት የደረሰባቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች ጎበኙ

ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ ህዝብ ተወካዩች ምክር ቤት አባላት በርእደ መሬትጉዳት የደረሰባቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች ጎበኙበአደጋው ምክንያት የተፈናቀሉትን የጎበኙት የህዝብ ተወካዩች የአደጋውን ሰለባዎች ለማቋቋም በቂ ጥረት አለመደረጉን ታዝበዋል። ከጤና፣ ማህበራዊ ልማት ባህልና ስፖርት እና ከውጭ ጉዳዩች ቋሚ ኮሚቴዎች የተወጣጣ የፓርላማ ቡድን በአፋር ክልል ነው ምልከታውን ያደረገው። የአደጋው ሰለባዎች ያለባቸውን ጉድለቶች የተገነዘቡት የህዝብ እንደራሴዎች በመጠለያ እንዲሁም የምግብ እና ውሀ አቅርቦቶች ላይ ማሻሻያ እንዲኖር ምክረ ሀሳብ አቅርበዋል። የአካባቢው ሀላፊዎች በበኩላቸው በድንገተኛ አደጋው ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎችን ለማገዝ እየሰሩ መሆኑን አስረድተዋል።ምስል የህ/ተ/ም ማህበራዊ ትስስር ገፅ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0