ፈርተዋልን? የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዳ ትራምፕ ካናዳን በተመለከተ ለሰጡት አስተያየት ምላሽ ሰጥተዋልፕሬዝዳንት ትራምፕ "ተገቢ ያልሆነ የቀረጥ ክፍያን" በሀገራቸው ላይ ተግባራዊ የሚያደርጉ ከሆነ ካናዳ "ከባድ የሆነ ምላሽ" እንደምትሰጥ እና አሜሪካ የጥሬ እቃ አቅርቦቷን ከሩሲያም ቢሆን ማግኘት ሊኖርባት እንደሚችል ተናግረዋል። የካናዳው መሪ ትራምፕ ለአሜሪካ ቃል የገቡት "ወርቃማ ዘመን" ተጨማሪ ማእድናት፣ ብረት፣ እና አልሙንየም እንዲሁም ተመጣጣኝ እና ሁነኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ያስፈልገዋል ብለዋል።"ካናዳ እነዚህ ሁሉ ሀብቶች አሏት፤ በተጨማሪም ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር በጋራ በመሆን የሰሜን አሜሪካን ኢኮኖሚ በይበልጥ ለማሳደግ ዝግጁ ነን" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናግረዋል። "ሌላው አማራጭ ከሩሲያ፣ ቻይና እና ቬንዙዌላ ጥሬ እቃዎችን ማግኘት ነው። ካናዳ ደህንነቷ የተጠበቀ፣ ከስጋት ነፃ የሆነች እና እርግጠኛ ባልሆነ ዓለም ተዓማኒ አጋር ናት" ሲሉም አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ፈርተዋልን? የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዳ ትራምፕ ካናዳን በተመለከተ ለሰጡት አስተያየት ምላሽ ሰጥተዋል
ፈርተዋልን? የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዳ ትራምፕ ካናዳን በተመለከተ ለሰጡት አስተያየት ምላሽ ሰጥተዋል
Sputnik አፍሪካ
ፈርተዋልን ? የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዳ ትራምፕ በካናዳ ላይ ለሰጡት አስተያየት ምላሽ ሰጥተዋልፕሬዝዳንት ትራምፕ " ተገቢ ያልሆነ የቀረጥ ክፍያን" በሀገራቸው ላይ ተግባራዊ የሚያደርጉ ከሆነ ካናዳ "ከባድ የሆነ ምላሽ" ትሰጣለች ፤... 22.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-22T18:40+0300
2025-01-22T18:40+0300
2025-01-22T22:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ፈርተዋልን? የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዳ ትራምፕ ካናዳን በተመለከተ ለሰጡት አስተያየት ምላሽ ሰጥተዋል
18:40 22.01.2025 (የተሻሻለ: 22:14 22.01.2025)
ሰብስክራይብ