በሊባኖስ በኩል እየተጣሰ ያለውን  የእስራኤል- ሀማስን የተኩስ አቁም ስምምነት ተግባራዊነት እጠራጠራለሁ በማለት አንካራ አሳወቀች

ሰብስክራይብ
በሊባኖስ በኩል እየተጣሰ ያለውን  የእስራኤል- ሀማስን የተኩስ አቁም ስምምነት ተግባራዊነት እጠራጠራለሁ በማለት አንካራ አሳወቀች" የተኩስ አቁም ስምምነቱ  በተግባር ላይ መቆየቱ በጣም አስፈላጊ ነው ። ከሊባኖስ በወሰደነው ምሳሌ መሰረት እስራኤል የተኩስ አቁም ስምምነት ስታሳውቅ 100 በመቶ አታከብረውም" በማለት የቱርኩ የውጭ ጉዳይ ሚኒሰትር የሆኑት ሃካን ፊዳን መነጋራቸውን የሚላት ጋዜጣ ዋቢ አድርጎ ፅፏል።የክልሉ ሀገራት ይህ በስምምነቱ ላይ በጥንካሬ መስራታቸውን ሚኒስትሩ አክለው ተናግረዋል። " ካዛን በኋላ ጋዛን መልሶ ለመገንባት አብረን እንደምንሰራ ተስፋ እናደርጋለን። ለዚህ ነው ይህ የተኩስአቁም ስምምነት ብዙ አስፈላጊ ጉዳዩችን የያዘዉ" በማለት ሚኒስትሩ ይጨምራሉ። እስራኤል እና የፍልስጤማውያን ታጣቂው ሀማስ ባለፈዉ ረብዑ ነበር በኳታር ፣ ግብፅ እና አሜሪካን አሸማጋይነት ከእሁድ ጀምሮ ተግባራዊ የሆነ ለ42 የሚቆይ የተኩስ አቁም ስምምነት እና በአካባቢው ያለውን ውጥረት ለማርገብ መስማማታቸው ይታወሳል። ይህ የተኩስ አቁም ስምምነት ጦርነቱ ከተጀመረበት ከጎርጎሮሳውያኑ ጥቅምት 2023 ጀምሮ ሁለተኛው ነው። የመጀመሪያው ስምምነት በህዳር 2023 የተደረገ ሲሆን የቆየውም ለስድስት ቀናቶች ብቻ ነበረ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0