የፀረ-ሩሲያ ማዕቀቦች የአውሮፓን ኢኮኖሚ አውድመዋል ሲሉ የሀንጋሪው ጠቅላይ ሚኒስትር ኦርባን ገለጹ"ስለ ማዕቀብ ለማውራት ጊዜው አሁን ነው! ለጦርነቱ መቋጫ አምጥቷል? አላመጣም። ኢኮኖሚውን ጎድቶታል? አልጎዳም። አውሮፓ የሩሲያን የኃይል ምንጭ በሌሎች ተመጣጣኝ ምንጮች ለመተካት ችላለች? አልቻለችም። በብራስልስ ቢሮክራቶች የተዘጋጁት ማዕቀቦች አንድ ነገር አሳክተዋል—የአውሮፓን ኢኮኖሚ ተወዳዳሪነት አጥፍተዋል። ለለውጥ ጊዜው ደርሷል!” ሲሉ ቪክቶር ኦርባን በኤክስ ገጻቸው ገልጸዋል። ባለፈው ሳምንት የሃንጋሪው ጠቅላይ ሚኒስትር የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሥልጣን በመያዛቸው "አዲስ ዘመን" እንደመጣ ተናግረዋል። የአውሮፓ ህብረት አሁን "ማዕቀቦችን በመስኮት መጣል እና ከሩሲያ ጋር ከማዕቀብ ነፃ የሆነ የግንኙነት ስርዓት መገንባት አለበት" ሲሉም አክለዋል።በምዕራቡ ዓለም በሩሲያ ላይ እየተፈፀመ ያለውን የማዕቀብ ጫና ሀገሪቱ እንደምትቋቋም ሞስኮ በተደጋጋሚ ገልጻለች። ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሩሲያን የመያዝና የማዳከም የምዕራቡ ዓለም ፖሊሲ የረጅም ጊዜ ስትራቴጂ መሆኑን ገልጸው፣ ማዕቀቦቹ በመላው ዓለም ኢኮኖሚ ላይ ከባድ ጉዳት እንዳደረሱ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የፀረ-ሩሲያ ማዕቀቦች የአውሮፓን ኢኮኖሚ አውድመዋል ሲሉ የሀንጋሪው ጠቅላይ ሚኒስትር ኦርባን ገለጹ
የፀረ-ሩሲያ ማዕቀቦች የአውሮፓን ኢኮኖሚ አውድመዋል ሲሉ የሀንጋሪው ጠቅላይ ሚኒስትር ኦርባን ገለጹ
Sputnik አፍሪካ
የፀረ-ሩሲያ ማዕቀቦች የአውሮፓን ኢኮኖሚ አውድመዋል ሲሉ የሀንጋሪው ጠቅላይ ሚኒስትር ኦርባን ገለጹ"ስለ ማዕቀብ ለማውራት ጊዜው አሁን ነው! ለጦርነቱ መቋጫ አምጥቷል? አላመጣም። ኢኮኖሚውን ጎድቶታል? አልጎዳም። አውሮፓ የሩሲያን የኃይል ምንጭ በሌሎች... 22.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-22T14:36+0300
2025-01-22T14:36+0300
2025-01-22T15:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የፀረ-ሩሲያ ማዕቀቦች የአውሮፓን ኢኮኖሚ አውድመዋል ሲሉ የሀንጋሪው ጠቅላይ ሚኒስትር ኦርባን ገለጹ
14:36 22.01.2025 (የተሻሻለ: 15:14 22.01.2025)
ሰብስክራይብ