ኢትዩጵያን በቱርክ ስኪ ሪዞርት ሆቴል ላይ በደረሰው የእሳት አደጋ የተሰማትን ሀዘን ገለፀችየኢትዩጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቱርክ ቦሉ ግዛት በስኪ ሆቴል ሪዞርት እሳት አደጋ ህይወታቸው ላለፉ ሰዎች ወዳጅ ቤተሰቦች መፅናናትን በድንገተኛው የእሳት አደጋ ለቆሰሉት በፍጥነት እንዲያግሙ በመመኘት ሀዘኑን ገልጿል። በትላንትናው ምሽት በወጣው የሀዘን መግለጫ ላይ ሚኒስቴሩ በተከሰተው አደጋ ከቱርክ ህዝብ እና መንግስት ጎን በመቆም አጋርነቱን እንደሚያሳይ በመግለጫው አትቷል። በቦሉ ግዛት ከሚገኘው የሰኪ ሪዞርት በሚወጡ ሪፖርቶች መሰረት በትላንትናው እለት በተነሳው አደጋ በርካታ ሰዎች ህይወታቸው ሲያልፍ በእረፍት ላይ የነበሩ ብዙ ሰዎች ከእሳቱ ጭስ ለማምለጥ በመስኮቶች ሲዘሉ ታይተዋል። ማክሰኞ ጠዋት ላይ በካርትልካያ ሪዞርት በተነሳው እሳት 76 ሰዎች ሲሞቱ 51 ሰዎች አደጋ ደርሶባቸዋል በማለት የቱርክ የሀገር ውስጥ ሚኒስቴር አሊ ይርሊካያ ተናግረዋል። ብዙ ህፃናት የአደጋው ተጎጂ እንደሆኑ ይታመናል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኢትዩጵያን በቱርክ ስኪ ሪዞርት ሆቴል ላይ በደረሰው የእሳት አደጋ የተሰማትን ሀዘን ገለፀች
ኢትዩጵያን በቱርክ ስኪ ሪዞርት ሆቴል ላይ በደረሰው የእሳት አደጋ የተሰማትን ሀዘን ገለፀች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዩጵያን በቱርክ ስኪ ሪዞርት ሆቴል ላይ በደረሰው የእሳት አደጋ የተሰማትን ሀዘን ገለፀችየኢትዩጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቱርክ ቦሉ ግዛት በስኪ ሆቴል ሪዞርት እሳት አደጋ ህይወታቸው ላለፉ ሰዎች ወዳጅ ቤተሰቦች መፅናናትን በድንገተኛው የእሳት አደጋ... 22.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-22T12:59+0300
2025-01-22T12:59+0300
2025-01-22T13:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኢትዩጵያን በቱርክ ስኪ ሪዞርት ሆቴል ላይ በደረሰው የእሳት አደጋ የተሰማትን ሀዘን ገለፀች
12:59 22.01.2025 (የተሻሻለ: 13:14 22.01.2025)
ሰብስክራይብ