አሁን ላይ ከአካባቢው የተፈናቀሉ ነዋሪዎቿ  ቀስበቀስ እየተመለሱባት እና የሊባኖስ መደበኛ ጦር አካባቢውን እየተቆጣጠረ ካለበት ፤ ከፍተኛ ውድመት ከደረሰባት የደቡብ ሊባኖሷ ቢንት ጅቤል ከተማ የስፑትኒክን ዘገባ ይከታተሉ

ሰብስክራይብ
አሁን ላይ ከአካባቢው የተፈናቀሉ ነዋሪዎቿ  ቀስበቀስ እየተመለሱባት እና የሊባኖስ መደበኛ ጦር አካባቢውን እየተቆጣጠረ ካለበት ፤ ከፍተኛ ውድመት ከደረሰባት የደቡብ ሊባኖሷ ቢንት ጅቤል ከተማ የስፑትኒክን ዘገባ ይከታተሉ ቢንት ጀቤል ብዙ  ተግዳሮቶች እንዳሉባት ሆኖ አሁን ላይ መደበኛ ህይወት ቀስ በቀስ እየተመለሰ ፤ ሱቆች በራቸውን እየከፈቱ  ደንበኞቻቸውን ማስተናገድ ጀምረዋል ፤ ይህም የከተማዋን ወደ መደበኛ ህይወት መመለስ የሚያበስር ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0