ማስጠንቀቂያ  ፤ የሚረብሽ ምስል

ሰብስክራይብ
ማስጠንቀቂያ  ፤ የሚረብሽ ምስል የፍልስጤማውያን ቡድን የጦር ሰራዊት ቅርንጫፍ የሆነው ኢስላሚክ ጂሃድ በዌስት ባንክ የእስራኤልን ጥቃት ማክሸፉን አስታወቀ በዛሬው እለት ቀደም ብሎ የእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴር በዌስት ባንክ የሽብር መከላከያ  ኦፕሬሽን ማድረጉን አስታውቆ ነበር። " ተዋጊዎቻችን የሰፋሪዎችን ኃይሎች  በተለያዩ አቅጣጫዎች እየተጋፈጡ እና የጠላትን ጦር እና የጦር መሳሪያዎቻቸውን በጥይት እያጠቧቸው ይገኛሉ" በማለት አል ቁዱስ ብርጌድ በቴሌግራም ገፁ ፅፏል። በዚህ ቪዲዩ የእስራኤል ኃይሎች የተኩስ አቁም ስምምነት በተፈረመበት በደቡብ ጋዛ ሰርጥ ፤በራፋህ ከተማ አንድ ፍልስጤማዊ ልጅን ሲገድሉ ያሳያል በማለት የፍልሥጤም ሚዲያ ዘግቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0