የአሜሪካ ቀዳማዊ እመቤት ማራኪ ባርኔጣውን ለውበት ብቻ የለበሱ ይመስሎታል? እንዳይሳሳቱ ይህ ባርኔጣ ብቻ አይደለም ከባርኔጣም በላይ ነዉ

ሰብስክራይብ
የአሜሪካ ቀዳማዊ እመቤት ማራኪ ባርኔጣውን ለውበት ብቻ የለበሱ ይመስሎታል? እንዳይሳሳቱ ይህ ባርኔጣ ብቻ አይደለም ከባርኔጣም በላይ ነዉ ሜላንያ ትራምፕ በቄንጠኛ ባርኔጣቸው ሞርታል ኮምባት ተብሎ በሚጠራው ጌም ላይ ኩንግ ላኦ የሚባለውን የሻኦሊን ቄስ መስለው በህዝብ ታይተዋል። ሜላኒያ ባርኔጣቸውን ለውበት ሲሆን የተጠቀሙበት አክተሩ ግን ብቸኛ የመዋጊው ባርኔጣው ነበር። አሁን ላይ ባለው አቋማቸው ቀዳማዊ እመቤቷ  የአሜሪካው ፕሬዝዳንት የበላይ ጠባቂዎች ውስጥ የመገኘት እድላቸው ከፍተኛ ነው። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0